መዝሙር 86:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ እኔ ተመልከት፤ ማረኝም፤ለባሪያህ ኀይልህን ስጥ፤የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።

መዝሙር 86

መዝሙር 86:10-17