መዝሙር 86:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚጠሉኝ አይተው ያፍሩ ዘንድ፣የበጎነትህን ምልክት አሳየኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ረድተኸኛልና፤ አጽናንተኸኛልም።

መዝሙር 86

መዝሙር 86:12-17