መዝሙር 86:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ ሆይ፤ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ለቊጣ የዘገየህ፣ ምሕረትህና ታማኝነትህ የበዛ።

መዝሙር 86

መዝሙር 86:5-17