መዝሙር 66:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል ይበል!

2. ለስሙ ክብር ዘምሩ፤ውዳሴውንም አድምቁ

3. እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፤ “ሥራህ እንዴት ግሩም ነው!ጠላቶችህ ከኀይልህ ታላቅነት የተነሣ፣በፊትህ ይርዳሉ።

መዝሙር 66