መዝሙር 66:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፤ “ሥራህ እንዴት ግሩም ነው!ጠላቶችህ ከኀይልህ ታላቅነት የተነሣ፣በፊትህ ይርዳሉ።

መዝሙር 66

መዝሙር 66:1-10