መዝሙር 65:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሜዳዎች መንጋ በመንጋ ሆኑ፤ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤እልል ይላሉ፤ ይዘምራሉም።

መዝሙር 65

መዝሙር 65:9-13