መዝሙር 62:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ ሆይ፤ ዐርፈሽ እግዚአብሔርን ብቻ ጠብቂ፤ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ነውና።

መዝሙር 62

መዝሙር 62:1-11