መዝሙር 62:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ እኔም አልናወጥም።

መዝሙር 62

መዝሙር 62:1-9