መዝሙር 62:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከታላቅ ክብሩ ሊያዋርዱት፣ይህን አንድ ነገር ወጠኑ፤ሐሰት ባለበት ነገር ደስ ይሰኛሉ፤በአፋቸው ይመርቃሉ፤በልባቸው ግን ይራገማሉ። ሴላ

መዝሙር 62

መዝሙር 62:1-9