መዝሙር 62:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰውን የምታጠቁት እስከ መቼ ነው?ይህን የዘመመ ግድግዳ፣ የተንጋደደ ዐጥር፣ሁላችሁ ገፍታችሁ ልትጥሉት ትሻላችሁ?

መዝሙር 62

መዝሙር 62:1-10