መዝሙር 62:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ ከቶም አልናወጥም።

መዝሙር 62

መዝሙር 62:1-6