መዝሙር 62:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ድነቴም የሚመጣልኝ ከእርሱ ዘንድ ነው።

መዝሙር 62

መዝሙር 62:1-9