መዝሙር 59:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ግን ስለ ኀይልህ እዘምራለሁ፤በማለዳም ስለ ምሕረትህ እዘምራለሁ፤አንተ መጠጊያዬ፣በመከራም ቀን ዐምባዬ ነህና።

መዝሙር 59

መዝሙር 59:15-17