መዝሙር 59:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብርታቴ ሆይ፤ ውዳሴ አቀርብልሃለሁ፤እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ መጠጊያዬ፣የምትወደኝም አምላኬ ነህና።

መዝሙር 59

መዝሙር 59:9-17