መዝሙር 53:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚያስፈራ ነገር በሌለበት፣በዚያ፣ በፍርሀት ተዋጡ፤እግዚአብሔር የዘመቱብህን ሰዎች ዐጥንት በተነ፤እርሱ እግዚአብሔር ስለ ናቃቸው፣ አንተ አሳፈርሃቸው።

መዝሙር 53

መዝሙር 53:1-6