መዝሙር 53:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምነው ለእስራኤል የሚሆን መዳን ከጽዮን በወጣ!እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በሚመልስበት ጊዜ፣ያዕቆብ ሐሤት ያድርግ፤ እስራኤል ደስ ይበለው።

መዝሙር 53

መዝሙር 53:1-6