መዝሙር 53:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰው እንጀራ እንደሚበላ ሕዝቤን የሚበሉት፣እግዚአብሔርንም ጠርተው የማያውቁት፣እነዚያ ክፉ አድራጊዎች ከቶ አይማሩምን?

መዝሙር 53

መዝሙር 53:1-6