መዝሙር 52:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ማታለልን ሥራዬ ብለህ የያዝህ፤አንደበትህ እንደ ሰላ ምላጭ፣ጥፋትን ያውጠነጥናል።

መዝሙር 52

መዝሙር 52:1-7