መዝሙር 52:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኀያል ሆይ፤ በክፋት ለምን ትኵራራለህ?አንተ በእግዚአብሔር ዐይን የተናቅህ፣እንዴትስ ዘወትር ትታበያለህ?

መዝሙር 52

መዝሙር 52:1-2