መዝሙር 51:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽድቅ መሥዋዕት፣ የሚቃጠል መሥዋዕትና፣ሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት ያን ጊዜ ደስ ያሰኙሃል፤ኮርማዎች በመሠዊያህ ላይ የሚሠዉትም ያን ጊዜ ነው።

መዝሙር 51

መዝሙር 51:9-19