መዝሙር 51:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መሥዋዕትን ብትወድ ኖሮ ባቀረብሁልህ ነበር፤የሚቃጠል መሥዋዕትም ደስ አያሰኝህም።

መዝሙር 51

መዝሙር 51:14-18