መዝሙር 51:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የሚቀበለው መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፤እግዚአብሔር ሆይ፤አንተ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ አትንቅም።

መዝሙር 51

መዝሙር 51:11-19