መዝሙር 46:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው።

2. ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም።

3. ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣ ተራሮችም ከውሆቹ ሙላት የተነሣቢንቀጠቀጡም አንደናገጥም። ሴላ

መዝሙር 46