መዝሙር 47:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቦች ሁላችሁ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፤ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር እልል በሉ።

መዝሙር 47

መዝሙር 47:1-9