መዝሙር 46:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም።

መዝሙር 46

መዝሙር 46:1-3