መዝሙር 43:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ወደ እግዚአብሔር መሠዊያ አቀናለሁ፤ፍጹም ደስታዬ ወደ ሆነው አምላክ እሄዳለሁ፤እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፣በበገና አመሰግንሃለሁ።

መዝሙር 43

መዝሙር 43:1-4