መዝሙር 44:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ በጆሮአችን ሰምተናል፤አባቶቻችን በቀድሞ ዘመን፣እነርሱ በነበሩበት ዘመን፣ያደረግኸውን ነግረውናል።

መዝሙር 44

መዝሙር 44:1-6