መዝሙር 43:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤እነርሱ ይምሩኝ፤ወደ ተቀደሰው ተራራህ፣ወደ ማደሪያህ ያድርሱኝ።

መዝሙር 43

መዝሙር 43:1-4