መዝሙር 43:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ አንተ ብርታቴ ነህና፣ለምን ተውኸኝ?ጠላትስ እያስጨነቀኝ፣ለምን በሐዘን እመላለሳለሁ?

መዝሙር 43

መዝሙር 43:1-4