መዝሙር 43:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ፍረድልኝ፤ከጽድቅ ከራቀ ሕዝብ ጋር ተሟገትልኝ፤ከአታላዮችና ከክፉዎች ሰዎችም አድነኝ።

መዝሙር 43

መዝሙር 43:1-4