መዝሙር 42:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ?ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ?ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣አዳኜና አምላኬን፣ገና አመሰግነዋለሁ።

መዝሙር 42

መዝሙር 42:3-11