መዝሙር 39:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎችን ስለ ኀጢአታቸው ለመቅጣት ትገሥጻቸዋለህ፤ሀብታቸውንም ብል እንደ በላው ታደርጋለህ፤በእርግጥ ሰው ሁሉ ተን ብቻ ነው። ሴላ

መዝሙር 39

መዝሙር 39:8-12