መዝሙር 39:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ጩኸቴን አድምጥ፤ልቅሶዬንም ቸል አትበል፤በአንተ ፊት እኔ መጻተኛ ነኝና፤እንደ አባቶቼም እንግዳ ነኝ።

መዝሙር 39

መዝሙር 39:7-13