መዝሙር 144:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከብቶቻችን ይክበዱ፤አይጨንግፉ፤ አይጥፉም።እኛም በምርኮ አንወሰድ፤በአደባባዮቻችንም ዋይታ አይሰማ።

መዝሙር 144

መዝሙር 144:7-15