መዝሙር 144:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጐተራዎቻችን በተለያየ የእህል ዐይነት፣የተሞሉ ይሁኑ፤በጎቻችን እስከ ሺህ ይውለዱ፤በመስኮቻችንም እስከ ዐሥር ሺህ ይባዙ።

መዝሙር 144

መዝሙር 144:10-15