መዝሙር 144:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንዶች ልጆቻችን በወጣትነታቸው፣የተሟላ ዕድገት እንዳገኘ ተክል፣ሴቶች ልጆቻችንም ቤተ መንግሥት ለማስጌጥ፣እንደ ተቀረጹ የማእዘን ዐምዶች ይሁኑ።

መዝሙር 144

መዝሙር 144:4-15