መዝሙር 144:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንደበታቸው ሐሰትን ከሚናገር፣ቀኝ እጃቸው የቅጥፈት ቀኝ እጅ ከሆነችው፣ከባዕዳን እጅ፣ታደገኝ፤ አድነኝም።

መዝሙር 144

መዝሙር 144:10-13