መዝሙር 144:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ ባርኮት ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው።

መዝሙር 144

መዝሙር 144:7-15