መዝሙር 142:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ቀኜ ተመልከት፤ እይም፤ስለ እኔ የሚገደው የለም፤ማምለጫም የለኝም፤ስለ ነፍሴም ደንታ ያለው የለም።

መዝሙር 142

መዝሙር 142:1-7