መዝሙር 142:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መንፈሴ በውስጤ ሲዝል፣መንገዴን የምታውቅ አንተ ነህ፤በመተላለፊያ መንገዴ ላይ፤ወጥመድ በስውር ዘርግተውብኛል።

መዝሙር 142

መዝሙር 142:1-6