መዝሙር 142:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ደግሞም፣ “አንተ መጠጊያዬ ነህ፤በሕያዋንም ምድር ዕድል ፈንታዬ ነህ” እላለሁ።

መዝሙር 142

መዝሙር 142:1-7