መዝሙር 131:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኋት፤ጡት የጣለ ልጅ ዐርፎ እናቱ ላይ እንደሚቀመጥ፣ነፍሴ ጡት እንዳስተዉት ሕፃን በውስጤ ጸጥ አለች።

መዝሙር 131

መዝሙር 131:1-3