መዝሙር 131:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ልቤ አልታበየም፤ዐይኔ ከፍ ከፍ አላለም፤ሐሳቤ ለዐጒል ትልቅነት አልተነሣሣም፤ከዐቅሜም በላይ አልተንጠራራሁም።

መዝሙር 131

መዝሙር 131:1-3