መዝሙር 117:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርም ታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 117

መዝሙር 117:1-2