መዝሙር 117:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሕዛብ ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤

መዝሙር 117

መዝሙር 117:1-2