መዝሙር 110:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ጌታዬን፣“ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ፣እስከማደርግልህ ድረስ፣በቀኜ ተቀመጥ” አለው።

መዝሙር 110

መዝሙር 110:1-5