መዝሙር 109:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በነፍሱ ላይ ከሚፈርዱት ያድነው ዘንድ፣እርሱ በችግረኛው ቀኝ በኩል ይቆማልና።

መዝሙር 109

መዝሙር 109:23-31