መክብብ 8:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገሮችን መግለጽ የሚችል፣እንደ ጠቢብ ያለ ሰው ማን ነው?ጥበብ የሰውን ፊት ታበራለች፤የከበደ ገጽታውንም ትለውጣለች።

መክብብ 8

መክብብ 8:1-3