መክብብ 7:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ገና በመመርመር ላይ ሳለሁ፣ግን ያላገኘሁት፣ከሺህ ወንዶች መካከል አንድ ቅን ሰው አገኘሁ፣በእነዚያ ሁሉ መካከል ግን አንዲት ቅን ሴት አላገኘሁም።

መክብብ 7

መክብብ 7:19-28