ሆሴዕ 4:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሴቶች ልጆቻችሁ ዘማውያን ሲሆኑ፣የልጆቻችሁም ሚስቶች ሲያመነዝሩአልቀጣቸውም።ወንዶች ከጋለሞቶች ጋር ይሴስናሉ፤ከቤተ ጣዖት ዘማውያን ጋር ይሠዋሉና፤የማያስተውል ሕዝብ ወደ ጥፋት ይሄዳል!

ሆሴዕ 4

ሆሴዕ 4:4-19